ኢሳይያስ 13:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቁጣ በሚነድበት ቀን፣በታላቅ ቁጣ ሰማይን አናውጣለሁ፤ምድርንም ከቦታዋ አናጋለሁ።+ ዕብራውያን 12:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በዚያን ጊዜ ድምፁ ምድርን አናውጦ ነበር፤+ አሁን ግን “ምድርን ብቻ ሳይሆን ሰማይን ጭምር እንደገና አናውጣለሁ” ሲል ቃል ገብቷል።+