ምሳሌ 29:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ባልንጀራውን የሚሸነግል ሰው፣ለእግሩ ወጥመድ ይዘረጋበታል።+ ሮም 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “ጉሮሯቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ያታልላሉ።”+ “ከከንፈራቸው ሥር የእባብ መርዝ አለ።”+