-
መዝሙር 25:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ጠላቶቼ በደረሰብኝ መከራ አይፈንድቁ።+
-
-
መዝሙር 41:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ጠላቴ በእኔ ላይ በድል አድራጊነት እልል ሳይል ሲቀር፣
አንተ በእኔ ደስ እንደተሰኘህ በዚህ አውቃለሁ።+
-