-
መዝሙር 28:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ዓለቴ ይሖዋ ሆይ፣ ሁልጊዜ ወደ አንተ እጣራለሁ፤+
አንተም ጆሮ አትንፈገኝ።
-
-
ዮናስ 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ወደ ተራሮች መሠረት ሰመጥኩ።
የምድር መቀርቀሪያዎች ለዘላለም ተዘጉብኝ።
ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ አንተ ግን ሕይወቴን ከጉድጓዱ ውስጥ አወጣህ።+
-