2 ሳሙኤል 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ዳዊትም ይሖዋ በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርጎ እንዳጸናውና+ ስለ ሕዝቡ ስለ እስራኤል ሲል+ መንግሥቱን ከፍ ከፍ እንዳደረገለት+ አወቀ። መዝሙር 89:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አንተ የብርታታቸው ክብር ነህና፤+በሞገስህም ብርታታችን* ከፍ ከፍ ብሏል።+