2 ሳሙኤል 15:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከዚያም ዳዊት “ከአቢሴሎም+ ጋር ካሴሩት+ ሰዎች አንዱ እኮ አኪጦፌል ነው” ተብሎ ተነገረው። በዚህ ጊዜ ዳዊት “ይሖዋ ሆይ፣+ እባክህ የአኪጦፌልን ምክር የሞኝ ምክር+ አድርገው!” አለ። 2 ሳሙኤል 17:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አኪጦፌል፣ የሰጠው ምክር ተቀባይነት እንዳላገኘ ሲያይ አህያውን ጭኖ በሚኖርባት ከተማ ወደሚገኘው ቤቱ ሄደ።+ ከዚያም ለቤተሰቡ አንዳንድ መመሪያዎችን ከሰጠ+ በኋላ ታንቆ ሞተ።+ በአባቶቹም የመቃብር ቦታ ተቀበረ። መዝሙር 7:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ክፋትን ያረገዘውን ሰው ተመልከት፤ችግርን ይፀንሳል፤ ሐሰትንም ይወልዳል።+ 15 ጉድጓድ ይምሳል፤ ጥልቅ አድርጎም ይቆፍረዋል፤ሆኖም በቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ራሱ ይወድቃል።+
31 ከዚያም ዳዊት “ከአቢሴሎም+ ጋር ካሴሩት+ ሰዎች አንዱ እኮ አኪጦፌል ነው” ተብሎ ተነገረው። በዚህ ጊዜ ዳዊት “ይሖዋ ሆይ፣+ እባክህ የአኪጦፌልን ምክር የሞኝ ምክር+ አድርገው!” አለ።
23 አኪጦፌል፣ የሰጠው ምክር ተቀባይነት እንዳላገኘ ሲያይ አህያውን ጭኖ በሚኖርባት ከተማ ወደሚገኘው ቤቱ ሄደ።+ ከዚያም ለቤተሰቡ አንዳንድ መመሪያዎችን ከሰጠ+ በኋላ ታንቆ ሞተ።+ በአባቶቹም የመቃብር ቦታ ተቀበረ።
14 ክፋትን ያረገዘውን ሰው ተመልከት፤ችግርን ይፀንሳል፤ ሐሰትንም ይወልዳል።+ 15 ጉድጓድ ይምሳል፤ ጥልቅ አድርጎም ይቆፍረዋል፤ሆኖም በቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ራሱ ይወድቃል።+