መዝሙር 40:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንተን የሚፈልጉ+ ግንበአንተ ይደሰቱ፤ ሐሴትም ያድርጉ።+ የማዳን ሥራህን የሚወዱ፣ ምንጊዜም “ይሖዋ ታላቅ ይሁን” ይበሉ።+