መዝሙር 38:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ይሖዋ ሆይ፣ በቁጣህ አትውቀሰኝ፤ተናደህም አታርመኝ።+ ኤርምያስ 10:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋ ሆይ፣ አርመኝ፤ሆኖም ፈጽመህ እንዳታጠፋኝ+ በፍትሕ እንጂ በቁጣህ አይሁን።+