መዝሙር 25:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አምላኬ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ፤+ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።+ ጠላቶቼ በደረሰብኝ መከራ አይፈንድቁ።+ ኢሳይያስ 50:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሆኖም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ይረዳኛል።+ ስለዚህ አልዋረድም። ከዚህም የተነሳ ፊቴን እንደ ባልጩት አደረግኩ፤+ለኀፍረት እንደማልዳረግም አውቃለሁ።