1 ሳሙኤል 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱ የታማኞቹን እርምጃ ይጠብቃል፤+ክፉዎች ግን በጨለማ ውስጥ ጸጥ እንዲሉ ይደረጋሉ፤+ሰው የበላይ የሚሆነው በኃይሉ አይደለምና።+ መዝሙር 145:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሖዋ የሚወዱትን ሁሉ ይጠብቃል፤+ክፉዎችን ሁሉ ግን ይደመስሳል።+