-
መዝሙር 51:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ስለዚህ አንተ በምትናገርበት ጊዜ ጻድቅ ነህ፤
በምትፈርድበት ጊዜም ትክክል ነህ።+
-
-
1 ዮሐንስ 1:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ኃጢአታችንን የምንናዘዝ ከሆነ እሱ ታማኝና ጻድቅ ስለሆነ ኃጢአታችንን ይቅር ይለናል፤ እንዲሁም ከክፋት ሁሉ ያነጻናል።+
-