መዝሙር 65:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 69:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሁንና ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴ ተሰሚነት ሊያገኝ በሚችልበት ጊዜወደ አንተ ይድረስ።+ አምላክ ሆይ፣ በታማኝ ፍቅርህ ብዛት፣አስተማማኝ በሆነው የማዳን ሥራህም መልስልኝ።+ ኢሳይያስ 55:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋን በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት።+ በቅርብም ሳለ ጥሩት።+
13 ይሁንና ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴ ተሰሚነት ሊያገኝ በሚችልበት ጊዜወደ አንተ ይድረስ።+ አምላክ ሆይ፣ በታማኝ ፍቅርህ ብዛት፣አስተማማኝ በሆነው የማዳን ሥራህም መልስልኝ።+