መዝሙር 13:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ ሆይ፣ የምትረሳኝ እስከ መቼ ነው? ለዘላለም? ፊትህን ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ነው?+ 2 ልቤ በየዕለቱ በሐዘን እየተደቆሰ፣በጭንቀት ተውጬ የምኖረው* እስከ መቼ ነው? ጠላቴ በእኔ ላይ የሚያይለው እስከ መቼ ነው?+
13 ይሖዋ ሆይ፣ የምትረሳኝ እስከ መቼ ነው? ለዘላለም? ፊትህን ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ነው?+ 2 ልቤ በየዕለቱ በሐዘን እየተደቆሰ፣በጭንቀት ተውጬ የምኖረው* እስከ መቼ ነው? ጠላቴ በእኔ ላይ የሚያይለው እስከ መቼ ነው?+