-
መዝሙር 34:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሖዋ ጥሩ መሆኑን ቅመሱ፤ እዩም፤+
እሱን መጠጊያ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው።
-
-
ምሳሌ 16:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 አንድን ነገር ጠለቅ ብሎ የሚያስተውል ሰው ስኬታማ ይሆናል፤*
በይሖዋ የሚታመንም ደስተኛ ነው።
-