መዝሙር 21:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ ይይዛቸዋል፤ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ይይዛቸዋል። መዝሙር 21:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በአንተ ላይ ክፉ ለመሥራት አስበዋልና፤+ሊሳካ የማይችል ሴራ ጠንስሰዋል።+