ኢዮብ 36:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ዓይኖቹን ከጻድቃን ላይ አያነሳም፤+ከነገሥታት ጋር በዙፋን ላይ ያስቀምጣቸዋል፤*+ እነሱም ለዘላለም ከፍ ከፍ ይላሉ። መዝሙር 33:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እነሆ፣ የይሖዋ ዓይን የሚፈሩትን፣ደግሞም ታማኝ ፍቅሩን የሚጠባበቁትን በትኩረት ይመለከታል፤+