ምሳሌ 6:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የማይረባና ክፉ ሰው ንግግሩ ጠማማ ነው፤+13 በዓይኑ ይጣቀሳል፤+ በእግሩ ምልክት ይሰጣል፤ በጣቶቹም ይጠቁማል።