መዝሙር 77:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በጭንቀት በተዋጥኩ ቀን ይሖዋን እፈልጋለሁ።+ በሌሊት እጆቼ ያለምንም ፋታ ወደ እሱ እንደተዘረጉ ናቸው፤ ልጽናና አልቻልኩም።*