መዝሙር 38:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እኔ ግን እንደ ደንቆሮ አልሰማቸውም፤+እንደ ዱዳም አፌን አልከፍትም።+ ማቴዎስ 27:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የካህናት አለቆቹና ሽማግሌዎቹ በከሰሱት ጊዜ ግን ምንም መልስ አልሰጠም።+ 1 ጴጥሮስ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሲሰድቡት+ መልሶ አልተሳደበም።+ መከራ ሲደርስበት+ አልዛተም፤ ከዚህ ይልቅ በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን በአደራ ሰጠ።+