መዝሙር 62:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሰው ልጆች እስትንፋስ ናቸው፤ሰዎች ከንቱ መመኪያ ናቸው።+ አንድ ላይ ሆነው በሚዛን ሲመዘኑ ከአየር እንኳ ይቀልላሉ።+ መዝሙር 144:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰው እንደ እስትንፋስ ነው፤+ዘመኑ እንደሚያልፍ ጥላ ነው።+