መዝሙር 61:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የንጉሡን ሕይወት* ታረዝምለታለህ፤+ዕድሜውም ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስ ይሆናል። 7 በአምላክ ፊት ለዘላለም ይነግሣል፤*+ታማኝ ፍቅርና ታማኝነት እንዲጠብቁት እዘዝ።*+
6 የንጉሡን ሕይወት* ታረዝምለታለህ፤+ዕድሜውም ከትውልድ እስከ ትውልድ ድረስ ይሆናል። 7 በአምላክ ፊት ለዘላለም ይነግሣል፤*+ታማኝ ፍቅርና ታማኝነት እንዲጠብቁት እዘዝ።*+