መዝሙር 32:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 38:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከቁጣህ የተነሳ መላ ሰውነቴ ታመመ።* ከኃጢአቴም የተነሳ አጥንቶቼ ሰላም የላቸውም።+ ምሳሌ 28:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የሠራውን በደል የሚሸፋፍን አይሳካለትም፤+የሚናዘዝና የሚተወው ሁሉ ግን ምሕረት ያገኛል።+