መዝሙር 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ ሆይ፣ ዝያለሁና ሞገስ አሳየኝ።* ይሖዋ ሆይ፣ አጥንቶቼ ተንቀጥቅጠዋልና ፈውሰኝ።+ መዝሙር 147:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የተሰበረ ልብ ያላቸውን ይጠግናል፤ቁስላቸውን ይፈውሳል።