-
ማርቆስ 14:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በማዕድ ተቀምጠው እየበሉ ሳለም ኢየሱስ “እውነት እላችኋለሁ፣ ከእናንተ አንዱ፣ ከእኔ ጋር እየበላ ያለ አሳልፎ ይሰጠኛል” አለ።+
-
-
ዮሐንስ 13:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ኢየሱስም “ይህን የማጠቅሰውን ቁራሽ ዳቦ የምሰጠው ሰው ነው” ሲል መለሰ።+ ከዚያም ዳቦውን አጥቅሶ ለአስቆሮቱ ስምዖን ልጅ ለይሁዳ ሰጠው።
-