-
1 ዜና መዋዕል 16:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ
ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ።’”
ሕዝቡም ሁሉ “አሜን!”* አሉ፤ ይሖዋንም አወደሱ።
-
-
1 ዜና መዋዕል 29:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከዚያም ዳዊት በጉባኤው ሁሉ ፊት ይሖዋን አወደሰ። እንዲህም አለ፦ “የአባታችን የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ውዳሴ ይድረስህ።
-