መዝሙር 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውከኝ?+ እኔን ከማዳን፣ ከደረሰብኝም ሥቃይ የተነሳ የማሰማውን ጩኸት+ ከመስማትየራቅከው ለምንድን ነው? ዮሐንስ 12:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አሁን ተጨንቄአለሁ፤*+ እንግዲህ ምን ማለት እችላለሁ? አባት ሆይ፣ ከዚህ ሰዓት አድነኝ።+ ይሁንና የመጣሁት ለዚህ ሰዓት ነው።