መዝሙር 42:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዓለቴ የሆነውን አምላክ እንዲህ እለዋለሁ፦ “ለምን ረሳኸኝ?+ ጠላት ከሚያደርስብኝ ግፍ የተነሳ በሐዘን ተውጬ ለምን እሄዳለሁ?”+