1 ዜና መዋዕል 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የእውነተኛውን አምላክ ታቦት አምጥተው ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ አስቀመጡት፤+ ከዚያም የሚቃጠሉ መባዎችንና የኅብረት መሥዋዕቶችን በእውነተኛው አምላክ ፊት አቀረቡ።+ መዝሙር 78:68, 69 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 ከዚህ ይልቅ የይሁዳን ነገድ፣የሚወደውን የጽዮንን ተራራ+ መረጠ።+ 69 መቅደሱን እንደ ሰማያት ጽኑ አድርጎ ሠራው፤*+ለዘላለምም እንደመሠረታት ምድር አድርጎ ገነባው።+
16 የእውነተኛውን አምላክ ታቦት አምጥተው ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ አስቀመጡት፤+ ከዚያም የሚቃጠሉ መባዎችንና የኅብረት መሥዋዕቶችን በእውነተኛው አምላክ ፊት አቀረቡ።+
68 ከዚህ ይልቅ የይሁዳን ነገድ፣የሚወደውን የጽዮንን ተራራ+ መረጠ።+ 69 መቅደሱን እንደ ሰማያት ጽኑ አድርጎ ሠራው፤*+ለዘላለምም እንደመሠረታት ምድር አድርጎ ገነባው።+