-
መዝሙር 84:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ንጉሤና አምላኬ የሆንከው የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣
ታላቁ መሠዊያህ ባለበት አቅራቢያ፣
ወፍ እንኳ በዚያ ቤት ታገኛለች፤
ወንጭፊትም ጫጩቶቿን የምታሳድግበት ጎጆ
ለራሷ ትሠራለች።
-
3 ንጉሤና አምላኬ የሆንከው የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣
ታላቁ መሠዊያህ ባለበት አቅራቢያ፣
ወፍ እንኳ በዚያ ቤት ታገኛለች፤
ወንጭፊትም ጫጩቶቿን የምታሳድግበት ጎጆ
ለራሷ ትሠራለች።