1 ሳሙኤል 17:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ዳዊትም መልሶ ፍልስጤማዊውን እንዲህ አለው፦ “አንተ ሰይፍ፣ ጭሬና ጦር+ ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተሳለቅክበት፣+ የእስራኤል ተዋጊዎች አምላክ በሆነው በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ስም+ እመጣብሃለሁ። መዝሙር 20:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንዳንዶች በሠረገሎች፣ ሌሎች ደግሞ በፈረሶች ይታመናሉ፤+እኛ ግን የአምላካችንን የይሖዋን ስም እንጠራለን።+ መዝሙር 33:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በሠራዊት ብዛት የዳነ ንጉሥ የለም፤+ኃያል ሰው በታላቅ ኃይሉ አይድንም።+
45 ዳዊትም መልሶ ፍልስጤማዊውን እንዲህ አለው፦ “አንተ ሰይፍ፣ ጭሬና ጦር+ ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን አንተ በተሳለቅክበት፣+ የእስራኤል ተዋጊዎች አምላክ በሆነው በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ስም+ እመጣብሃለሁ።