2 ዜና መዋዕል 20:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እናንተ ይህን ጦርነት መዋጋት አያስፈልጋችሁም። ቦታ ቦታችሁን ይዛችሁ ዝም ብላችሁ ቁሙ፤+ ይሖዋ ለእናንተ ሲል የሚወስደውን የማዳን እርምጃ ተመልከቱ።*+ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አትፍሩ ወይም አትሸበሩ።+ ነገ በእነሱ ላይ ውጡ፤ ይሖዋም ከእናንተ ጋር ይሆናል።’”+
17 እናንተ ይህን ጦርነት መዋጋት አያስፈልጋችሁም። ቦታ ቦታችሁን ይዛችሁ ዝም ብላችሁ ቁሙ፤+ ይሖዋ ለእናንተ ሲል የሚወስደውን የማዳን እርምጃ ተመልከቱ።*+ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አትፍሩ ወይም አትሸበሩ።+ ነገ በእነሱ ላይ ውጡ፤ ይሖዋም ከእናንተ ጋር ይሆናል።’”+