መዝሙር 48:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላክ በማይደፈሩ ማማዎቿ ውስጥአስተማማኝ መጠጊያ መሆኑን አስመሥክሯል።+ መዝሙር 125:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንዳሉ ሁሉ፣+ይሖዋም ከአሁን ጀምሮ ለዘላለምበሕዝቡ ዙሪያ ይሆናል።+