መዝሙር 39:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሰውን በሠራው ስህተት የተነሳ በመቅጣት ታርመዋለህ፤+እንደ ውድ ሀብት የሚመለከታቸውን ነገሮች እንደ ብል ትበላበታለህ። በእርግጥም ሰው ሁሉ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ)
11 ሰውን በሠራው ስህተት የተነሳ በመቅጣት ታርመዋለህ፤+እንደ ውድ ሀብት የሚመለከታቸውን ነገሮች እንደ ብል ትበላበታለህ። በእርግጥም ሰው ሁሉ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ)