ኢሳይያስ 10:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በምትመረመሩበት* ቀን፣+ጥፋትም ከሩቅ በሚመጣበት ጊዜ ምን ይውጣችሁ ይሆን?+ እርዳታ ለማግኘት ወደ ማን ትሸሻላችሁ?+ሀብታችሁንስ* የት ትተዉት ይሆን?