-
ዘዳግም 32:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 “ሰማያት ሆይ፣ ጆሯችሁን ስጡኝ፤ እኔም እናገራለሁ፤
ምድርም የአፌን ቃል ትስማ።
-
-
ኢሳይያስ 1:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሰማያት ሆይ፣ ስሙ፤ ምድር ሆይ፣ አድምጪ፤+
ይሖዋ እንዲህ ሲል ተናግሯልና፦
-