ዘሌዋውያን 19:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “‘በሕዝብህ መካከል እየዞርክ ስም አታጥፋ።+ በባልንጀራህ ሕይወት* ላይ አትነሳ።*+ እኔ ይሖዋ ነኝ።