1 ነገሥት 4:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 አምላክም ለሰለሞን እጅግ ታላቅ ጥበብና ማስተዋል እንዲሁም በባሕር ዳርቻ ላይ እንዳለ አሸዋ፣ ሰፊ ልብ* ሰጠው።+