-
ሉቃስ 15:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እሱም አሳማዎቹ የሚመገቡትን ምግብ በልቶ ለመጥገብ ይመኝ ነበር፤ ነገር ግን የሚሰጠው አልነበረም።
-
-
ሉቃስ 15:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ሆኖም ሀብትህን ከዝሙት አዳሪዎች ጋር ያወደመው* ይህ ልጅህ ገና ከመምጣቱ የሰባውን ጥጃ አረድክለት።’
-