-
ዘፀአት 22:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 “አንድ ሰው በሬ ወይም በግ ቢሰርቅና ቢያርደው ወይም ቢሸጠው ለበሬው አምስት በሬዎችን ለበጉ ደግሞ አራት በጎችን ካሳ መክፈል አለበት።+
-
-
ዘፀአት 22:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የሰረቀው ነገር በሬም ሆነ አህያ ወይም በግ በሕይወት እንዳለ በእጁ ላይ ከተገኘ እጥፍ አድርጎ ካሳ መክፈል አለበት።
-