ምሳሌ 5:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከእሷ ራቅ፤ወደ ቤቷም ደጃፍ አትቅረብ፤+ 9 ይህም ክብርህን ለሌሎች አሳልፈህ እንዳትሰጥ ነው፤+ቀሪ የሕይወት ዘመንህም በመከራ የተሞላ እንዳይሆን ነው፤+