ምሳሌ 2:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጥበብ ወደ ልብህ ስትገባና+እውቀት ነፍስህን* ደስ ስታሰኝ፣+11 የማመዛዘን ችሎታ ምንጊዜም ይጠብቅሃል፤+ጥልቅ ግንዛቤም ይጋርድሃል፤