ምሳሌ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ወደ ክፉዎች መንገድ አትግባ፤በመጥፎ ሰዎች ጎዳናም አትሂድ።+ ምሳሌ 13:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከጥበበኞች ጋር የሚሄድ ጥበበኛ ይሆናል፤+ከሞኞች ጋር የሚገጥም ግን ጉዳት ይደርስበታል።+ 1 ቆሮንቶስ 15:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ