መኃልየ መኃልይ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “በከርቤና በነጭ ዕጣን፣ጥሩ መዓዛ ባላቸውም የነጋዴ ቅመማ ቅመሞች ታውዶ፣+እንደ ጭስ ዓምድ ከምድረ በዳ እየመጣ ያለው ይህ ነገር ምንድን ነው?” መኃልየ መኃልይ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በተጨማሪም ናርዶስ፣+ ሳፍሮን፣* ጠጅ ሣር፣+ ቀረፋ፣+ነጭ ዕጣን የሚገኝባቸው የተለያዩ ዛፎች፣ ከርቤ፣ እሬትና*+ሁሉም ዓይነት ምርጥ ሽቶዎች+ ያሉበት ገነት ነው።
14 በተጨማሪም ናርዶስ፣+ ሳፍሮን፣* ጠጅ ሣር፣+ ቀረፋ፣+ነጭ ዕጣን የሚገኝባቸው የተለያዩ ዛፎች፣ ከርቤ፣ እሬትና*+ሁሉም ዓይነት ምርጥ ሽቶዎች+ ያሉበት ገነት ነው።