-
ምሳሌ 6:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 አንተ ሰነፍ፣ ወደ ጉንዳን ሂድ፤+
መንገዷንም በጥሞና ተመልክተህ ጥበበኛ ሁን።
-
-
ምሳሌ 6:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 አንተ ሰነፍ፣ የምትጋደመው እስከ መቼ ነው?
ከእንቅልፍህ የምትነሳውስ መቼ ነው?
-