-
ምሳሌ 12:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ሳይታሰብበት የሚነገር ቃል እንደ ሰይፍ ይወጋል፤
የጥበበኞች ምላስ ግን ፈውስ ነው።+
-
-
ምሳሌ 16:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ነገሥታት የጽድቅ ንግግር ደስ ያሰኛቸዋል።
ሐቁን የሚናገር ሰው ይወዳሉ።+
-