ሮም 2:6-8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+ 7 በመልካም ሥራ በመጽናት ክብርን፣ ሞገስንና ሊጠፋ የማይችል ሕይወትን+ ለሚፈልጉ የዘላለም ሕይወት ይሰጣቸዋል፤ 8 ይሁን እንጂ ጠብ ወዳዶች በሆኑትና ለእውነት ከመታዘዝ ይልቅ ለዓመፅ በሚታዘዙት ላይ ቁጣና መዓት ይወርድባቸዋል።+
6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+ 7 በመልካም ሥራ በመጽናት ክብርን፣ ሞገስንና ሊጠፋ የማይችል ሕይወትን+ ለሚፈልጉ የዘላለም ሕይወት ይሰጣቸዋል፤ 8 ይሁን እንጂ ጠብ ወዳዶች በሆኑትና ለእውነት ከመታዘዝ ይልቅ ለዓመፅ በሚታዘዙት ላይ ቁጣና መዓት ይወርድባቸዋል።+