-
ምሳሌ 16:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ኩራት ጥፋትን፣
የትዕቢት መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል።+
-
-
ሉቃስ 14:8, 9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “አንድ ሰው ወደ ሠርግ ሲጠራህ በክብር ቦታ አትቀመጥ።+ ምናልባት ከአንተ የበለጠ የተከበረ ሰው ተጠርቶ ሊሆን ይችላል። 9 በመሆኑም ሁለታችሁንም የጋበዘው ሰው መጥቶ ‘ቦታውን ለዚህ ሰው ልቀቅለት’ ይልሃል። በዚህ ጊዜ እያፈርክ ወደ ዝቅተኛው ቦታ ትሄዳለህ።
-