ኤርምያስ 39:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “‘የምታመልጥበትን መንገድ አዘጋጅልሃለሁ፤ በሰይፍም አትወድቅም። በእኔ ስለታመንክ+ ሕይወትህ* እንደ ምርኮ ትሆንልሃለች’*+ ይላል ይሖዋ።”