ምሳሌ 17:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አዋቂ ሰው ንግግሩ ቁጥብ ነው፤+ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ሰውም የተረጋጋ ነው።*+ 1 ጴጥሮስ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሲሰድቡት+ መልሶ አልተሳደበም።+ መከራ ሲደርስበት+ አልዛተም፤ ከዚህ ይልቅ በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን በአደራ ሰጠ።+