ምሳሌ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 20:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 መመካከር* ሲኖር የታቀደው ነገር ይሳካል፤*+ለውጊያም ስትወጣ ጥበብ ያለበት አመራር ተቀበል።+ ምሳሌ 24:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ጥበብ ያለበት አመራር ተቀብለህ ለውጊያ ትወጣለህ፤+በብዙ አማካሪዎችም ድል* ይገኛል።+